速報APP / 遊戲 / ኢትዮ ፐዘል - Ethio Chewata

ኢትዮ ፐዘል - Ethio Chewata

價格:免費

更新日期:2018-11-07

檔案大小:12M

目前版本:1.0.6

版本需求:Android 4.1 以上版本

官方網站:mailto:biny4ki@gmail.com

Email:https://binyadistech.wordpress.com/blog/

ኢትዮ ፐዘል - Ethio Chewata(圖1)-速報App

እናንተን በማዝናናት የሚታወቀው ቢቢጄ ኢትዮጵያ አሁን ደግሞ የፐዝል ጌም ሀገርኛ ታሪኮችን አካትቶ አቅርቧል፡፡ በዚህ ጌም ላይ ላሳዩት ፍላጎት እናመሰግናለን፡፡ ይህ ጌም ቀላል እና እጅግ በጣም ደስ የሚል ጨዋታ ያለው ነው፡፡ የዚህ ጌም አላማ አንደኛ አንዳንድ የኢትዮጵያ ባህልና ቦታዎችን መግለፅ ነው፤ በመቀጠልም ዘና ፈታ እንዲሉ ታስቦ የተዘጋጀ ነው፤ ስለዚህ ጌሙን በመጫን ዘና ይበሉ፡፡ ይህ የቤታ እትም ነው፤ እባክዎን ያለዎት ገንቢ አስተያየትም ሆነ ሃሳብ ያሳውቁን እንዲሁም ጌሙን ለወዳጅዎ ያጋሩ፡፡

እናመሰግናለን

ኢትዮ ፐዘል - Ethio Chewata(圖2)-速報App

ኢትዮ ፐዘል - Ethio Chewata(圖3)-速報App

ኢትዮ ፐዘል - Ethio Chewata(圖4)-速報App